1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ትኩረት የሚያሻው የሱዳን ፖለቲካዊ ቀውስ

ሰኞ፣ ሰኔ 3 2011

ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ሱዳንን የገዙት ኦማር አል በሽር በሕዝባዊ አመፅ ከሥልጣን ከተነሱ ወዲህ ሀገሪቱ በፖለቲካ ቀውስ መረጋጋት ርቋታል። ድርድሮች ተቋርጠው መንበራቸውን የያዘው ወታደራዊ ምክር ቤት በተቃዋሚዎቹ ላይ የኃይል ርምጃ መውሰዱ ተቃውሞ እና አድማውን አጠናክሮታል።

https://p.dw.com/p/3K8lY
Äthiopien Frederich Ebert Stiftung Forum The Sudan Factor
ምስል DW/G. Tedla

አዲስ አበባ ላይ የተካሄደ ውይይት

 መንበሩን ለሲቪል አስተዳደር እንዲለቅ ግፊት የፀናበት ወታደራዊ ምክር ቤት፤ በሀገሪቱ ለሚታየው የፖለቲካ ቀውስ መባባስ ተቃዋሚ ኃይሎችን ተጠያቂ  እያደረገ ነው።  አዲስ አበባ ላይ የተረጋጋች ሱዳንን አስፈላጊነት በሚመለከት በሚል በፍሬዴሪኽ ኤበርት ተቋም እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተባባሪነት ውይይት ተካሂዷል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ