1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኃይሌ ገ/ሥላሴና ደራሲ ጂሮ ሞቺዙኪ

ሰኞ፣ ግንቦት 12 2005

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ፣ ቪየና ኦስትሪያ ውስጥ፤ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረ-ሥላሴ፣ በግማሽ ማራቶን ድል በተቀዳጀበት ወቅት፤ ጂሮ ሞይቺዙኪ በተባሉት ጃፓናዊ የተደረሰ፤ « ኃይሌ፣ ኤምፕረር ኦፍ ሎንግ ዲስታንስ»(ኃይሌ ገ/ሥላሴ ፣ የረጅም ርቀት አጼ)በሚል ርእስ፤ 240 ቶግራፎችን ያካተተ ፣

https://p.dw.com/p/18b76
ምስል DW/Haimanot Turune

144 ገጾች ያሉት አዲስ መጽሐፍ በይፋ ለአንባብያን መቅረቡ የሚታወስ ነው። ደራሲው ጂሮ ሞቺዙኪ፣ ከኃይሌ ገ/ሥላሴ ጋር በቅርብ መተዋወቅ የጀመረው፤ ኃይሌ፤ ጎ አ በ 1990 ዓ ም፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዓለም አቀፍ የሀገር አቋራጭ ውድድር በተሳተፈባት የቤልጅግ ከተማ ፤ በአንትዌርፕ ነው። ደራሲውን ያነጋገረችው ሃይማኖት ጥሩነህ፤ ከፓሪስ ተከታዩን ዘገባ ልካልናለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ