1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ኑሮን እንዳውቅ ወደ ኢትዮጵያ ተላኩ»

ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 20 2005
https://p.dw.com/p/17BBi

«በልጅነቴ አስቸጋሪ ልጅ ነበርኩ» ይላል። የዛሬው የወጣቶች አለም እንግዳችን። በዚህም የተነሳ ወጣቱ ከሚኖርበት ዮናይትድ እስቴትስ ለረዥም አመታት ወደ ኢትዮጵያ ተልኮ ነበር። የልጅነት ጊዜውን ዛሬ መለስ ብሎ ያጫውተናል።

ልደት አበበ