1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኒዠር እና የገጠማት ችግር

ቅዳሜ፣ ግንቦት 22 2001

የኒዠር ፕሬዚደንት ማማዱ ታንዣ የሀገራቸውን ብሄራዊ ሸንጎ ባለፈው ማክሰኞ ከበተኑ ወዲህ ከያቅጣጫው ብርቱ ተቃውሞ ተፈራርቆባቸዋል።

https://p.dw.com/p/I0Gy
ፕሬዚደንት ማማዱ ታንዣ
ፕሬዚደንት ማማዱ ታንዣምስል AP Photo

ፕሬዚደንት ታንዡ የስልጣን ዘመናቸውን ለማራዘም ባደረጉት ሙከራ ሰበብ ነው ምክር ቤቱን የበተኑት። አንዳንድ የአፍሪቃ ሀገሮች መሪዎች ስልጣን ላለመልቀቅ እያሉ ህገ መንግስቱን ለመለወጥ የሚያደርጉት ጥረታቸው ህገመንግስታዊን አሰራር የሚጻረር ርምጃ ሆኖ ነው የተገኘው።

አርያም ተክሌ/DW