1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኔልሰን ማንዴላ፣ የአፍሪቃ ዋነኛ የጽናት ተምሳሌት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010

ኔልሰን ማንዴላ ከአፍሪቃ ዋነኛ የጽናት ተምሳሌቶች እና ተወዳጅ የነጻነት ታጋዮች አንዱ ናቸው። የነጭ አገዛዝን እምቢኝ በማለታቸው ለሦስት ዐሥርት ዓመታት ያኽል እስር ቤት ቅቀዋል። ያም ኾኖ ግን ሠላም፣ ዲሞክራሲ እና ነጻነት ለሁሉም ሲሉ ሰብከዋል። ሀገራቸውም ከዘር መድልዎ አገዛዝ እንድትላቀቅ በመርዳት የደቡብ አፍሪቃ የመጀመሪያው ጥቊር ፕሬዚዳንት ኾነዋል። አንደበተ-ርቱእ፣ ትሁት እና ሆደ-ቡቡ በመኾናቸውም ይታወሳሉ።

https://p.dw.com/p/33A7O