1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኔቶ፤ ቱርክና ሶርያ

ረቡዕ፣ መስከረም 30 2005

የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ፣ኔቶ ቱርክ ከሶርያ የሚደርስባትን ጥቃት ለመከላከል በምትወስደዉ ርምጃ ከጎን የሚቆም መሆኑን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/16NZP
ምስል dapd

ኔቶ ይህን ያስታወቀዉ ብራስልስ ቤልጅግ ላይ ለሁለት ቀናት ባካሄደዉ ጉባኤ ላይ ነዉ። የድርጅቱ ዋና ፀሐፊ አንደርስ ፎኽ ራስሙሰን የኔቶ አባል የሆነችዉ ቱርክ ከጦር ቃል ኪዳኑ በሚደረግላት ትብብር ልትተማመን ይገባል ሲሉም ተናግረዋል።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ