1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ንጂንጋ ምባንዴ: ዲፕሎማቷ ጦረኛ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 8 2010

በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የመጀመሪያ ዓመታት ፖርቱጋል በማዕከላዊ አፍሪቃ ቀጣና የነበራትን ተፅዕኖ እያሰፋች ነበር። በፖርቱጋል ቁጥጥር ሥር የነበረችው የዛሬዋ የአንጎላ ዋና ከተማ ሉዋንዳ እጅግ ጠቃሚ ለተባለው የቅኝ ግዛት ቀዳሚ ማረፊያ ነበረች። በዚህ ወቅት ንግሥት ጂንጋ ምባንዴ እንደ አንጎላ ሥርወ-መንግሥት አባልነታቸው ቅኝ ገዢዎቹ በድርድር እና የጦር ሥልት አለን የሚሉትን የበላይነት መገዳደር ጀመሩ።

https://p.dw.com/p/33A6s