ንጋት ከተማ የዶይቼ ቬለ «የደብዳቤዎች እናት»

«በጣም ሆዴን አባብቶታል ከአድማጮቼ መለያየቴ ። አድማጮቼ ችግራቸው ችግሬ ሆኖ ይሰማኛል ። የሚልኩት ነገር ሁሉ ፍቅር ያሳድርብኛል ።» ላላፉት 10 ዓመታት የአድማጮች ማህደርን ያዘጋጀችው ንጋት ከተማ

ተከታተሉን