ንግሥተ ሣባ-ጥበብን ፍለጋ

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:27
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
01:27 ደቂቃ
ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት ንግሥተ-ሣባ ወደ እሥራኤል እየሩሳሌም ከተማ አቅንታ ንጉሥ ሰለሞንን እንደጎበኘችው ይነገራል። በሺህዎች ከሚቆጠሩ ዓመታት በፊት የተጻፉ ሠነዶችም ይኽንኑ ያጠናክራሉ። የንግሥቲቱ ታሪክ፦ በዓለም ዙሪያ ለበርካቶች የውበት፣ የፍቅር፣ የሠላም ብሎም ዕውቀትን የመሻት ጉጉት ተምሳሌት ተደርጎ ይወሰዳል፤ ለኢትዮጵያውያን ግን የታሪክ የጀርባ አጥንት ነው። የንግሥተ-ሣባ ታሪክ በኢትዮጵያ ቢያንስ ለሰባት መቶ ዓመታት (ከ1270-1966 ዓ.ም) እንደ ሕገ-መንግሥት ተደርጎ ተወስዷል። #ARAMH

ተጨማሪ መረጃ

አፍሪቃዊ ሥረ-መሠረት