1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 1- ፅኑ ፍላጎት

ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005

በቀጣዮቹ 10 ተከታታይ ክፍሎች የራሶትን ንግድ ለማቋቋም ቢነሱ ስለሚያስፈልግዎ ዋና ዋና ሂደቶች እናወሳለን፡፡ ዳኒኤል ሁባ፤ በኬንያ ኢኖሬሮ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢያዊ የንግድ ተቋማት ማዕከል ውስጥ መምህር ናቸው፡፡ እናም ንግድ ስናቋቁም ምን እንደሚያስፈልገን ምክር ይለግሱናል፡፡

https://p.dw.com/p/16pKC

በቀጣዮቹ 10 ተከታታይ ክፍሎች የራሶትን ንግድ ለማቋቋም ቢነሱ ስለሚያስፈልግዎ ዋና ዋና ሂደቶች እናወሳለን፡፡ ዳኒኤል ሁባ፤  በኬንያ ኢኖሬሮ  ዩኒቨርሲቲ  የአካባቢያዊ የንግድ ተቋማት ማዕከል  ውስጥ መምህር ናቸው፡፡ እናም ንግድ ስናቋቁም ምን እንደሚያስፈልገን ምክር ይለግሱናል፡፡ በተጨማሪ ደግሞ  ከትምህርት ቤት ወጥተው በቀጥታ የህይወትን ውጣ ውረድ  የተጋፈጡት   የአባስ፣ የማሪያም እና  የኮሲን ታሪክም እንከተላለን፡፡ ይህ  ፅኑ ፍላጎት  የሚያጠነጥነው  ክፍል አንድ ዝግጅታችን ነው፡፡

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ