1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 7-በጀትን ማቀድ

ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005

ንግድን በማቋቋም ላይ ሚየተኩረው የበማድመጥ መማር የሬዲዮ ድራማ ተከታታይ ዝግጅታችን ክፍል ሰባት ነዉ። ባለፈው ሳምንተ ወጣቶቹ አፍላ ነጋዴዎች ወጣቶቹ ማሪያም፣ አባስ እና ኮሲ የኮሲ ያጎት ልጅን ሰርግ በተሳካ ሁኔታ አደራሀጅተዋል፡፡

https://p.dw.com/p/17w3w

ያ የራሳቸውን የንድፍ ኩባንያ ለማቋቋም ምሰሶ ነው የሆናቸው፡፡ ይህ ክፍል “በጀትን ማቀድ” የሚል ርዕስ ይዟል፡፡ እነኮሲ ቤት ሆነው እንዲያስቡበት ያደረጋቸውን የስልክ ጥሪ  ስንሰማ ነው ዕውውቱ የሚጀምረው፡፡

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ