1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 8-የገንዘብ ፈሰስ

ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005

ይህ ንግድን በማቋቋም ላይ የሚየተኩረው የበማድመጥ መማር የሬዲዮ ድራማ ተከታታይ ዝግጅታችን ክፍል ስምንት ነዉ፡፡ እስካሁን ወጣቶቹ የንግድ ፈጣሪዎች ማሪያ፣ አባስ እና ኮሲ የቤት ውስጥ ንድፍ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን የሚያስተናብረውን የራሳቸውን Young Design የተባለ ኩባንያ ከፍተዋል፡፡

https://p.dw.com/p/17w4G

ባለፋ ሻምንት ጭውውት በጀታቸውነ መድበው ለአገልግሎታቸው የሚያስፈልገውን አንድ ወጥ  ክፍያ  ተምነዋል፡፡ አሁን ኩባንያቸውን ለማንቀሳቀስ የሚያስችላቸው  የገንዘብ ፈሰስ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ግን ገንዘቡን ከወዴት ነው የሚያገኙት? ይህ ክፍል ስምንት ጭውውት “የገንዘብ ፈሰስ” የሚል ርስ ይዟል፡፡ የሚጀምረውም   በናይሮቢ የኢኖሬሮ ዩኒቨርቲ  የአካባቢያዊ የንግድ ተቋማት ማዕከል  መምህር በሆነው  ዳኒኤል ሁባ ሙያዊ ምክር ነው፡፡