1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኖቤል ለፊስቱላ ሆስፒታል መስራቿ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 4 2002

ለኅብረተሰብ ቀና አገልግሎት ማበርከታቸዉ እዉቅና ያስገኘላቸዉ አራት ግለሰቦች ትናንት የኖቤል ሽልማት ማግኘታቸዉ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/K6C1
ፊስቱላ ሃኪም ቤትምስል Fistula e.V.

ከተሸላሚዎቹ መካከል በኢትዮጵያ በፊስቱ ለሚቸገሩ ሴቶች የህክምና አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙት ዶክተር ካትሪን ሃምሊን አንዷ ናቸዉ። ባልደረባችን ሉድገር ሻዶምስኪ ዶክተር ሃምሊንን አነጋግሯል፤ ጌታቸዉ ተድላ እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል፤

ሸዋዬ ለገሠ/Negash Mohammed