1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 19 2010

ዩናይትድ ስቴትስ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምትሰጠዉን ገንዘብ ለመቀነስ መወሰኗን አስታወቀች። የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ አሜሪካ ለኢየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማነት እዉቅና መስጠቷን በአብላጫ ድምፅ ከተቃወመ በኋላ ነዉ ዋሽንግተን ይህን ርምጃ የወሰደችዉ።

https://p.dw.com/p/2q3f2
Symbolbild US-Senat - Steuerreform
ምስል picture-alliance/dpa/ZUMA Wire/A. Edelman

የኢየሩሳሌምን ዋና ከተማነት እዉቅና ያስከተለዉ መዘዝ

አሜሪካ ለድርጅቱ ከምታወጣዉ ዓመታዊ በጀት 285 ሚሊየን ዶላር ነዉ እቀንሳለሁ ያለችው። ውሳኔዋ በዓለም ሰላም ላይ ቀውስን ያስከትላል ተብሏል። የዋሽንግተኑ ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ