1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አርቲስት ታደሰ አለሙ

ዓርብ፣ ነሐሴ 11 1999

አርቲስት ታደሰ አለሙ ባለፈው ሀምሌ ሀያ ሶስት በአርባ አራት ዓመቱ በአዲስ አበባ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቶዋል። አርቲስት ታደሰ አለሙ ማን ነበር? እርሱን በቅርብ ከሚያውቁት የስራ ባልደረቦቹ መካከል አርያም ተክሌ ሁለቱን አነጋግራቸዋለች።

https://p.dw.com/p/E0mF