1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሳሳቢዉ የዓለም የሙቀት መጨመር

ማክሰኞ፣ ኅዳር 24 2000

የዓለም የመነጋገሪያ ዓይነተኛ ነጥብ የሆነዉን የአየር ጠባይ ለዉጥን የተመለከተ ታላቅ ጉባኤ በኢንዶኔዢያዋ ደሴት ባሊ ተጀምሯል።

https://p.dw.com/p/E0mj
የኢንዶኔዢያዉ ጉባኤ
የኢንዶኔዢያዉ ጉባኤምስል AP

የተመድ የሚመራዉ ይህ ጉባኤ ለሰዉ ልጅም ሆነ ለፍጥረታት ዘላቂ ህይወት እንቅፋት እየደቀኑ የሚገኙትን ከበለፀጉ ሀገራት ግዙፍ ኢንዱስትሪዎች የሚለቀቁ አደገኛ ጋዞችን በመቀነስ ረገድ ለጋራ ጥቅም የጋራ መፍትሄ ማፈላለጉን ተያይዞታል።