1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሳሳቢው የሰላም ይዞታ በኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ የካቲት 28 2011

አፍሪቃ ሰላም እና ድርድር የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ተቋም ኢትዮጵያ ውስጥ ቅድሚያ ሰላም ማስፈን እንደሚያስፈልግ አሳሰበ። ድርጅቱ ሰላምን ለማስፈን ሽማግሌዎችን ከመላ ሀገሪቱ አሰባስቦ እየሠራ መሆኑንም ሰብሳቢው ለዲ ደብልዩ ገልጸዋል።

https://p.dw.com/p/3EcgG
20.06.2013 DW Online Karten Basis Aethiopien spanisch

የአፍሪቃ የሰላምና ውይይት ማዕከል

 ዶክተር ሸዋፈራሁ ኩራቱ እንደሚሉት አፍሪቃ ውስጥ የሚታየው የዘመኑ ሁኔታ ከሌላው ዓለም ጋር የማይጣጣም፤ በሰላም በፍትህ እና ዴሞክራሲ ላይም የተበላሸ አመለካከት ያለው ነው። በተለይ በኢትዮጵያ ደግሞ በአሁኑ ወቅት በጣም የሚያሳስብ የሰላም እጦት መኖሩንም አመልክተዋል። ድርጅታቸውም ለማንም የማይወግን መሆኑንም ገልጸዋል። ከአዲስ አበባ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተስፋለም ወልደየስ