1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሳሳቢው የትራፊክ አደጋ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 14 2008

የትራፊክ አደጋ በርካታ ዜጎችን ለሞት ከሚዳርግባቸው የአፍሪቃ አገራት አንዷ ኢትዮጵያ ናት። ከሌሎች አገራት አኳያ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች ባሏት ኢትዮጵያ በዓመት የሚከሰተው አደጋ፤ሞትና የንብረት ኪሳራ ከፍተኛ ነው።

https://p.dw.com/p/1HC1M
Äthiopien - zunehmende Autounfälle
ምስል DW/Y. Geberegziabeher

[No title]


የዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ ባወጣው ዘገባ በኢትዮጵያ በዓመት በአማካኝ 15,015 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ያጣሉ። ይህ በዓመት ህይወታቸውን ከሚያጡ መካከል 2.5 በመቶውን ይዛል ማለት ነው።ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ መንግስት ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት በአገሪቱ ከሚከሰቱ የተሽከርካሪዎች አደጋ በሶስት ዋንኛ መንገዶች ላይ ይከሰታል። አዲስ አበባ-ጂቡቲ፤ሞጆ -አዋሳ እና አዲስ አበባ ባህርዳር ሚወስዱት መንገዶች ጥራታቸውን የጠበቁ ቢሆንም ከፍተኛ አደጋ ይከሰትባቸዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ችግሩን ለመቅረፍ የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል።

ጌታቸው ተድላ

እሸቴ በቀለ
አርያም ተክሌ