1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አስራ ሁለተኛው የአርብቶ አደሮች ቀን መከበር

ማክሰኞ፣ ጥር 18 2002

አስራ ሁለተኛው የአርብቶ አደሮች ቀን ትናንት በሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ጅጅጋ ተከብሮ ውሎዋል።

https://p.dw.com/p/LhEM
አርብቶ አደሮችና ግመሎቻቸው፣ምስል dpa - Fotoreport

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላን ላይ ትናንት የደረሰውና የዘጠና ሰዎች ህይወት የጠፋበት አደጋ መድረሱ በስነ ስርዓት ወቅት የተሰማበት ድርጊት ከባድ ሀዘን ቢፈጥርም፡ በዓሉ በተለያዩ ዝግጅቶች ሲካሄድ ውሎዋል። በስነ ስርዓቱ የተገኙት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ለ አርብቶ አደሮች ሽልማት ሰጥተዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር/አርያም ተክሌ/

ተክሌ የኋላ