1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አስተያየት ስለ ጀርመንና ፖላንድ እግር ኳስ ግጥሚያ

ሐሙስ፣ ሰኔ 16 2008

የጀርመን ደጋፊዎች በውጤቱ ቢደሰቱም ጀርመን ከዚህም በላይ ግቦች ማስቆጠር ትችል ነበር ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ።

https://p.dw.com/p/1JBJ8
ምስል DW/Y. Geberegziabeher

[No title]

በአውሮፓ እግር ኳስ ሻምፕዮና ትናንት ጀርመን ሰሜን አየርላንድን የረታችበትን ጨዋታ አዲስ አበባ ውስጥ በርካታ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ተከታትለውታል ። በተለይም አቧሬ በሚገኘው የጀርመን ትምሕርት ቤት በዚትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ዮአሂም ሽሚትን ጨምሮ ጥቂት የማይባሉ ጀርመናውያንና ኢትዮጵያውን ጨዋታውን በጋራ ሲከታተሉ ነበር ። የጀርመን ደጋፊዎች በውጤቱ ቢደሰቱም ጀርመን ከዚህም በላይ ግቦች ማስቆጠር ትችል ነበር ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ