አቀባበል ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እና ቃ/መጠይቅ

አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:28 ደቂቃ
08.11.2018

ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የተደረገዉ አቀባበል

ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ከሰባት ዓመት ስደት በኋላ ዛሬ ጠዋት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ደጋፊዎቻቸዉ በቤተሰቦቻቸዉ መኖሪያ ባለበት አዲስ አበባ ፈረንሳይ ሌጋሲዮን ሰፈር በመገኘት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የቀድሞ የፌደራል ፍርድ ቤት ዳኛ፣ እንዲሁም የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ መስራች እና ሊቀመንበር እንደዚሁም የቅንጅት ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር የነበሩት ወ/ት ብርቱካን አቀባበል ያደረጉላቸውን አመስግነዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር

መርጋ ዮናስ

አርያም ተክሌ

ተስፋለም ወልደየስ

ተከታተሉን