1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አነጋጋሪው የፓትሪያርኩ ሐዉልት

ሰኞ፣ ሐምሌ 12 2002

በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጻዉሎስ ፓርትሪያርክ ርእሰ ሊቃነ ጻጻሳት ዘኢትዮጽያ በአለ ሲመት ዋዜማ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ መድሃኒያለም አካባቢ የፓርትሪያርኩ ሃዉልት ተመርቋል ።

https://p.dw.com/p/OPPD
ምስል AP

የሀውልቱ አስፈላጊነት ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ። የህዝብ አስተያየት አሰባስበናል ።

አዜብ ታደስ ፣ ሒሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ