1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«አንድ ላፕቶፕ ለእያንዳንዱ ልጅ፣»

ረቡዕ፣ ኅዳር 5 2005

(One Laptop per Child) በመልማት ላይ ባሉ አገሮች የሚገኙ ህጻናት፣ በኢንዱስትሪ በበለጸጉ አገሮች እንደሚገኙ የዕድሜ እኩዮቻቸው የመማር ዕድል ካገኙ ፣ እንደዕድሜአቸው የሚጠበቀውን ያህል ውጤት ማስመዝገብ ብቻ ሳይሆን፣ አንዳንዴም

https://p.dw.com/p/16jNW
ምስል AP

 በተቀላጠፈ ሁኔታ  የተለያዩ አስደናቂ ተግባራትንም ሊያከናውኑ ይችላሉ። በአሁኑ ጊዜ ከ 85 ሚሊዮን ያላነሰ ህዝብ እንዳላት የሚነገርላት ኢትዮጵያ፣ 16 ሚሊዮን ያህል ዕድሜያቸው በ 6 እና 14 ዓመት መካከል የሚገመት 16 ሚሊዮን ያህል የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እንዳሏት ይገመታል። የትምህርት ዕድል ያላገኙት እጅግ በዛ ያሉ መሆናቸው የሚያጠራጥር አይደለም።

03.11.2008 DW-TV Global 3000 One Laptop Per Child

በዓለም ዙሪያ ድህነትን ለመቅረፍ፣ ብሎም ለማስወገድ አንዱ አብነት ፣ ትምህርት መሆኑን ጠበብት ይስማሙበታል። ስለሆነም በዚህ ረገድ ፣  አንዳንድ የበለጸጉ ሃገራት መንግሥታት ብቻ ሳይሆኑ የመንግሥት ያልሆኑ ድርቶችም  ጠቃሚ ድርሻ ሊያበረክቱ እንደሚችሉ እሙን ነው። 

ተክሌ የኋላ፣

ነጋሽ መሐመድ