1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አንድ አማራ ፓርቲ 

ሰኞ፣ መጋቢት 17 2010

የፓርቲው ሊቀመንበር ከኢትዮጵያ ውጭ የተመሰረተው ፓርቲያቸው የአማራውን የመኖር ህልውና ለማረጋገጥ ለሚደረገው ትግል ድጋፍ ሰጭ ሆኖ እንደሚሰራ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/2v1ar
USA Washington Äthiopische Oppositionspartei
ምስል DW/N. Debeb

አንድ አማራ ፓርቲ

«አንድ አማራ» በሚል ስያሜ አዲስ የፖለቲካ ድርጅት ዋሽንግተን ዲሲ አቅራቢያ በሚገኘው ሲልቨር ስፕሪንግ ባለፈው ቅዳሜ ተመስርቷል። የፓርቲው ሊቀመንበር  ከኢትዮጵያ ውጭ የተመሰረተው ፓርቲያቸው የአማራውን የመኖር ህልውና ለማረጋገጥ ለሚደረገው ትግል ድጋፍ ሰጭ ሆኖ እንደሚሰራ አስታውቀዋል።  ፓርቲው የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት በፈረጀው «አርበኞች ግንቦት ሰባት ድርጅት»የተቋቋመ ነው መባሉንም አስተባብለዋል። 

ናትናኤል ወልዴ

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ