1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አንድ የተቃዋሚ ፖለቲካ ተገደሉ የተባለበት ጉዳይ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 14 2002

ኢትዮጵያ ውስጥ በምርጫ ዋዜማ እንደገና አንድ የተቃዋሚ ወገን ፖለቲከኛ መገደላቸው ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/N3CA
ምስል AP Graphics/DW Fotomontage

የኦሮሞ ፌደራሊስት ሸንጎ መሪ አቶ ቡልቻ ደመቅሣ ዛሬ እንደገለጹት ግለሰቡ አቶ ቢያንሣ ዳባ በመኖሪያ ቤታቸው በመንግሥት ተጠቅተው ከቆሰሉ በኋላ በሆስፒታል የሞቱት ባለፈው አርብ ነበር። መሣይ መኮንን በጉዳዩ የመንግሥቱን ቃል-አቃባይ አቶ ሺመልስ ከማልን አነጋግሯል።

መሳይ መኮንን

አርያም ተክሌ