1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አከራካሪው የትራፊክ መቆጣጠርያ ደንብ

እሑድ፣ የካቲት 27 2008

በአዲስ አበባ እና ባካባቢዋ በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የታክሲ አሽከርካሪዎች የትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብን በመቃወም የአንድ ቀን የስራ ማቆም አድማ ካካሄዱ በኋላ አሁን ሁሉም ወደስራቸው ተመልሰዋል። የትራፊክ መቆጣጠሪያው ደንብ አፈጻጸም ለምን ተቃውሞ አስነሳ? የሚመለከታቸውን ወገኖች አወያይተናል።

https://p.dw.com/p/1I7cS
Blick aus meinem Fenster Addis Abeba Äthiopien
ምስል Solomon Mengist

አከራካሪው የትራፊክ መቆጣጠርያ ደንብ

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ