ታሪክአካለ ጉዳተኛው ብርቱ ጦረኛ፤ ሱንጃታ ኬታ To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoታሪክ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሥዩም Mantegaftot Sileshi18 ሚያዝያ 2010ሐሙስ፣ ሚያዝያ 18 2010የማንዲንጎ ጎሦችን በማዋሀድ በመካከለኛው ክፍለ-ዘመን በምዕራብ አፍሪቃ ሰፊውና እጅግ ኃያሉ የማሊ ንጉሣዊ ግዛትን መስርተዋል አንበሳው ንጉሥ ሱንጃታ ኬታ። እንደ አፈ ታሪክ ከኾነ ሲወለዱ አካለ ጉዳተኛ ቢኾኑም ኋላ ላይ ብርቱ ጦረኛ ወጥቷቸዋል። ለግዞት ቢዳረጉም ጠንካራ ጦር ይዘው ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል። #ARAMHhttps://p.dw.com/p/2weNtማስታወቂያ