1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አካል ጉዳተኝነት ያልገደባት

ሰኞ፣ መጋቢት 23 2005

የ30 ዓመቷ አካል ጉዳተኛ አሜሪካዊት ጄሲካ ኮክስ በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶችን በመጎብኘት ላይ ትገኛለች።

https://p.dw.com/p/187m8
ምስል AP

 ሁለት እጆች ሳይኖሯት የተወለደችዉ ይህች ወጣት ያለረዳት የዕለት ኑሮዋን የምታሸንፍ ሲሆን አዉቶሞቢል የምታሽከረክር አዉሮፕላን በማብረርም ተሸላሚ ናት። ጄሲካ ኮክስ ለአካል ጉዳተኛ መሰሎቿ አርአያ በመሆንም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገለፃ ማድረጓን ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ