1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አወዛጋቢው የጸረ ሽብርተኛነት ረቂቅ ህግ

ረቡዕ፣ ሰኔ 17 2001

ከጥቂት ጊዜ በፊት በሚንስትሮች ምክር ቤት ተረቆና ጸድቆ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበው አወዛጋቢው የጸረ ሽብርተኛነት ህግ ላይ የህግ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ዛሬ የህዝብ አስተያየት ሲያደምጥ ዋለ።

https://p.dw.com/p/Ia8m
ምስል DW

ረቂቁ ህግ አሁን ባለው መልኩ በምክር ቤት የሚጸድቅበት ድርጊት ህገ መንግስቱን የሚጻረረ ይሆናል በሚል ረቂቁን ህግ የሚቃወሙ ወገኖች በህጉ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ ሀሳብ አቅርበዋል።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ