1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዉሮጳን የሚፈታተነዉ የስደተኞች ችግር

ሐሙስ፣ ሐምሌ 30 2007

ባለፉት ቀናት ካሌ በምትባለዉ የፈረንሳይ የወደብ ከተማ የተከሰተዉ የስደተኞች ቀዉስ አሁንም ዋና የአዉሮጳ መነጋገርያ አጀንዳ እንደሆነ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1GBD0
Frankreich Flüchtlinge am Eurotunnel Calais
ምስል Reuters/P. Rossignol

[No title]



ዋና መዳረሻቸዉን ብሪታንያ አድርገዉ በተለይ ከደቡብ አዉሮጳ ወደ ፈረንሳይ የወደብ ከተማ ያቀኑት 3 ሽህ የሚሆኑ ስደተኞች በሕግ -ወጥ መንገድ በሰሜን ባህር ዋሻ ዉስጥ በሚያልፉት የጭነት መኪኖች ወይም ባቡር ተሸሽገዉ ወደ ብሪታንያ ለመግባት ሙከራ የሚያደርጉ ሲሆን እስካሁን ዘጠኝ ሰዎች በደረሰባቸዉ አደጋ መሞታቸዉ ታዉቋል።


ገበያዉ ንጉሴ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ