1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤት ማፍረስ ዘመቻ

ረቡዕ፣ ግንቦት 1 2010

ያለምንም ማስጠንቀቂያ ቤቶቻቸዉ በመፍረሳቸዉ በመጠለያ እጦት መቸገራቸዉን አስታዉቀዋል።መጠለያ ያጡት ሰዎችም የቤፈረሱትን ቤቶች ብዛት አልነተነገረም

https://p.dw.com/p/2xRGJ
Karte Äthiopien englisch

(Beri.AA) Amhara Region-House Demolition - MP3-Stereo

የአማራ መስተዳድር የዳንግላ ከተማ ነዋሪዎች፤ የከተማይቱ ባለሥልጣናትን መኖሪያ ቤቶቻችንን አፈረሱን በማለት ወቀሱ። ነዋሪዎቹ እንደሚሉት የከተማዉ አስተዳደር ያፈረሰባቸዉ ቤቶች ለበርካታ ዓመታት ይኖሩባቸዉ የነበሩ ናቸዉ። ያለምንም ማስጠንቀቂያ ቤቶቻቸዉ በመፍረሳቸዉ በመጠለያ እጦት መቸገራቸዉን አስታዉቀዋል። መጠለያ ያጡት ሰዎችም የቤፈረሱትን ቤቶች ብዛት አልነተነገረም። የከተማዉ ባለሥልጣናትም የሰጡት ማብራሪያ የለም። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ነዋሪዎችን አነጋግሮ የላከልንን ዘገባ እነሆ

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ