1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አይ ሲሲ እና የአፍሪቃ ህብረት አቋም

ሰኞ፣ ግንቦት 19 2005

ዛሬ በአፍሪቃ ህብረት በተጠናቀቀው የመሪዎች ጉባኤ ላይ ትልቅ ርዕስ ሆኖ የቀረበው የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጉዳይ ነው። የኬንያን ባለስልጣናት ክስ የሚከታተለው ዓለም አቀፉ

https://p.dw.com/p/18f0N
ዓ/አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤትምስል picture-alliance/dpa

የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት (ICC)ጉዳዩን መመልከቱን ትቶ ፤ ክሱ በኬንያ ፍርድ ቤት እንዲታይ የቀረበውን የውሳኔ ረቂቅ ሀሳብ የአፍሪቃ መሪዎች ከጥቂት ሰዓታት በፊት አፅድቀዋል። ይህ ውሳኔ በቀጣይ የጦር ወንጀሎች ላይ ምን አይነት ሚና ይኖረዋል?

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ