1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የትምህርት ዘመን እና ተማሪው II

ዓርብ፣ ነሐሴ 25 2004

አድማጮች ባቀረቡት የመፍትሄ ሃሳብ እና ጥቆማ ላይ ተመርኩዘን ከትምህርት ሚንስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ከፍተኛ ኃላፊ አቶ ረዲ ሺፋ ጋ ያደረግነው ውይይት ክፍል ሁለት፤

https://p.dw.com/p/160KP
schüler_DPA.jpg Dichtgedrängt verfolgen die Schüler in einer Schule im Dorf Girana in der nördlichen Provinz Amhara den Unterricht (Foto vom 17.11.2005). Da nur wenige Unterrichtsräume und Lehrer zur Verfügung stehen, gehen die Schüler im Zwei-Schicht System zum Unterricht. Insgesamt, so schätzt UNICEF, erhalten nur etwa 40 Prozent der Kinder eine schulische Ausbildung, obwohl es eine allgemeine Schulpflicht gibt. Etwa 65 Prozent der Männer und 75 Prozent der Frauen können weder lesen noch schreiben. Foto Thomas Schulze +++(c) dpa - Report+++
ምስል picture-alliance/ dpa

ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ ከከፍተኛ ትምህርት ፍፃሜ በኋላ ምሩቃኑ በሰለጠኑበት የስራ መስክ የመስራት እድሉ ጠባብ እንደሆነ በርካታ ወጣቶች ሲገልፁ ሰንብተዋል።

ለወጣቶቹ ስራ የሚመቻችበት አልያም በተለያዩ የስራ መስክ እንዲሰለጥኑ በት/ሚኒስቴር በኩል ስለተያዘው እቅድ አቶ ረዲ አብራርተዋል።

Symbold zu "Spickzettel" © Fotolia/lassedesignen #34607034
ኩረጃ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በጀርመንም ያለ ችግር ነው።ምስል Fotolia/lassedesignen

አንዳንድ ተማሪዎች ስራ ባያገኙ ወይንም በተማሩበት የሙያ መስክ ቀጥለው መስራት ባይፈልጉና ቀጥለው ለ2ኛ ዲግሪያቸው መማር ቢፈልጉ፤በአሁኑ ሰዓት ከበፊቱ በበለጠ ቀጥሎ የመማሩ ሁኔታ ከባድ እንደሆነ ይነገራል። ከምክንያቱ አንዱ ገንዘብ ነው። በዚህም ዙሪያ አቶ ረዲ መልስ ሰተውናል።

ተምሮ ስራ የማጣቱን ጉዳይ ለማሻሻል መፍትሄ ይሆናል ብለው የሚያስቡትን ቻሊ ለማ የተባሉ አድማጭ የላኩት አስተያየት አለ። በተማሪዎች እና በመምህራን መካከል ኩረጃን የማስፋፋት ስራ በሚስጢር እንደሚሰራ እንዲሁ አንድ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ጠቁሞናል። ሌላው አስተያየት ልጆቻችን የምእራባውያንን አጓጉል ነገሮች ሳይሆን ቴክኖሎጂዎቻቸውን እንዲቀስሙ ሁላችንም ሃላፊነት አለብን: ብለው መኮንን መላኩ የፃፉልንን አስተያየቶች በማንሳት ከአቶ ረዲ ጋ ተወያይተናል። ከሙሉ ዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ