1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 አዲሱ ፕሬዝዳንት - አንቶንዮ ታጃኒ

ረቡዕ፣ ጥር 10 2009

የአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤት ወግ አጥባቂውን ኢጣልያዊው አንቶንዮ ታጃኒ  አዲሱ ፕሬዝዳንት አድርጎ መረጠ። ታጃኒ  በምህፃሩ «ኢ ፒ ፒ» ፣ ማለትም የአውሮጳ ህዝቦች ፓርቲ አባል ናቸው።

https://p.dw.com/p/2W0OX
Frankreich Antonio Tajani im EU-Parlament in Straßburg
ምስል Reuters/C. Hartmann

Ber. Brüssel(EP_Präsident _Tajiani) - MP3-Stereo

የክርስቲያን ዴሞክራቶች ቡድን እጩ ሆነው የቀረቡት ታጃኒ  ባለፉት አምስት ዓመታት ምክር ቤቱን በፕሬዚደንትነት የመሩትን ተሰናባቹን ጀርመናዊ የሶሻል ዴሞክራቶች ፓርቲ አባል ማርቲን ሹልስን ተክተዋል።

ገበያው ንጉሤ

 

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ