1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማሰልጠኛ ተቋም

ሰኞ፣ ጥር 30 2008

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪቃ ደረጃ ቀደምት የሆነዉ የዘርፉን ማሰልጠኛ ማዕከል በማስፋፋት አዲስ ያስገነባዉን የማሰልጠኛ ተቋም አስመረቀ።

https://p.dw.com/p/1Hrfm
Äthiopien Einweihung der EAL Aviation Academy
ምስል DW/G. Tedla


ይህ ከአንድ ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደፈጀ የተመለከተዉ አዲስ ሁለገብ ማሰልጠኛ ተቋም ከአፍሪቃ የሚመጡ ከ 4000 በላይ ተማሪዎችን እንደሚያስተናግድ በማስመረቅያዉ ሥነ-ስርዓት ላይ ተገልፆአል። በዝግጅቱ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ