አዲሱ የኦባማ ስልት ለአፍጋኒስታን23 ኅዳር 2002ረቡዕ፣ ኅዳር 23 2002ዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የአፍጋኒስታን አዲስ ስልታቸውን ትናንት ይፋ አድርገዋል ። ፕሬዝዳንት ኦባማ ሰላሳ ሺህ ተጨማሪ የአሜሪካን ጦር ወደ አፍጋኒስታን እንደሚዘምት አስታውቀዋል ።https://p.dw.com/p/Kp9Nፕሬዝዳንት ኦባማምስል APማስታወቂያ ይኽው የአሜሪካን ጦር በመጪዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ ገብቶ ከአስራ ስምንት ወራት በኃላ መውጣት እንደሚጀምርም ተናግረዋል ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል ። አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ ሸዋዬ ለገሠ