1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ የዐባይ ወንዝ የግድብ ፕሮጀክት፣

ረቡዕ፣ መጋቢት 21 2003

የኢትዮጵያ መንግሥት ፣ ዛሬ በዐባይ ወንዝ ላይ የሚሠራውን «ታላቁን የሚሌኒዬም ግድብ» ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል።

https://p.dw.com/p/RE0w
ምስል CC/Lourdes Cardenal

ግድቡ ሲጠናቀቅ፣ 5,250 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይችላል። አሁን ያለውን የአገሪቱን የኃይል አቅርቦት ከ 3 እጥፍ በላይ እንደሚያሳድግ የሚጠበቀው ይኸው ግድብ ፣ ወጪው ሙሉ-በሙሉ በኢትዮጵያ መንግሥት እንደሚሸፈን ፣ ዛሬ በሸራተን አዲስ፣ በተሰጠው መግለጫ ላይ ተመልክቷል።

ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ