1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 አዲስ አበባ  በግድያ ማግስት

እሑድ፣ ሰኔ 16 2011

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ ፖለቲከኞችና የመንግስት ባለስልጣናትም የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የተባለዉ ሴራና የባለስልጣናትን ግድያ ሲያወግዙ፣ ምክንያቱን ሲጠይቁ፣ መላምቶችንም እያነሱ ሲጥሉ ነዉ የዋሉት

https://p.dw.com/p/3Kxaa
Äthiopien Addis Abeba Motorräder aus Stadt verbannt
ምስል DW/Solomon Musche

መፈንቅለ መንግሥት፣ግድያና የአዲስ አበባ ዉሎ

ባሕር ዳርና አዲስ አበባ ዉስጥ በባለስልጣናት ላይ ትናንት የተፈፀመዉ ጥቃትና ግድያ ዛሬ የአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ርዕሥ ሆኖ ነዉ የዋለዉ።የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ ፖለቲከኞችና የመንግስት ባለስልጣናትም የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የተባለዉ ሴራና የባለስልጣናትን ግድያ ሲያወግዙ፣ ምክንያቱን ሲጠይቁ፣ መላምቶችንም እያነሱ ሲጥሉ ነዉ የዋሉት።የኢንተርኔት አገልግሎት  ከትናንት ማታ ጀምሮ በመቋረጡ በማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚሰራጩ ዘገቦችን መከታታል አልተቻለም።

 ሰለሞን ሙጬ 

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ