1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲስ አበቤዎች ብልፅግናን ብቻ ነዉ የመረጡት? የትግራይ ክልል እጣ ፈንታስ ምን ይሆናል?

Azeb-Tadesse Hahnእሑድ፣ ሐምሌ 11 2013

ምርጫዉ በሰላም መጠናቀቁና ፓርቲዎችና ሕዝብ ውጤቱን በይሁንታ መቀበላቸዉ ከአሜሪካም የቅርብ ጊዜ ምርጫና ሂደቱ የተሻልንበት ሃቅ ነው የሚሉ እንዳሉ ተሰምቶአል። ቢሆንም እዉነት አዲስ አቤዎች ብልፅግናን ብቻ ነዉ የመረጡት ወይ? ሲሉ የጠየቁ አሉ። «በኦሮሚያ ምርጫ ተደርጓል ማለት አይቻልም» «የትግራይ ክልልስ» የሚሉ አስተያየቶችም ይሰጣሉ።

https://p.dw.com/p/3wdjZ