1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲስ ዓመትና የመባልዕት ዋጋ ንረት

ዓርብ፣ ጳጉሜን 4 2003

ኢትዮጵያውያን ርእሰ ዐውደ ዓመት ፤ የዘመን መለወጫ በዓልን ለማክበር በዝግጅት ላይ ሳሉ ፣ ከዚህ ቀደም ፈጽሞ ያልተዬ ብርቱ የኑሮ ውድነት፤ በተለይ እጅግ የናረው የመባልዕት ዋጋ በተለይ በዝቀተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኘውን አብዛኛውን የአገሪቱን ዜጎች ሳያስጨንቅ የቀረ አይመስልም።

https://p.dw.com/p/Rktf
መርካቶምስል picture alliance/kpa

በመዲናይቱ በአዲስ አበባ፤ ወደ አዲስ ከተማ የገበያ አዳራሾች ብቅ ብሎ የነበረው ታደሰ እንግዳው የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ