1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲስ ዓመትና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ይዞታ በጀርመን

ማክሰኞ፣ መስከረም 4 2003

እዚህ ጀርመን ኮሎኝ ሎንገሪሽ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ከቀደሙት ዓመታት በተለየ ሁኔታ ተከብሯል ።

https://p.dw.com/p/PC1B
ኮሎኝ ከተማ በከፊልምስል dpa

ከአዲሱ ዓመት በዓል ጋር የደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በጀርመን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ይዞታ መሆኑ ከጀርመን ካቶሊክ ፣ ፕሮቴስታንት እንዲሁም ከሌሎች አገራት ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ጋር በጋራ በተካሄደ ልዩ የፀሎት መርሀ ግብር እና በፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን ተከብሯል ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝጅታችን ትኩረት ነው።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ