1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲስ የስደተኞች ፖሊሲ

ሰኞ፣ ሰኔ 30 2000

የአዉሮጳ ህብረት አባል አገራት የአገር ዉስጥ ሚኒስትሮች ጥገኝነትና ፍልሰትን በተመለከተ ዛሬን ጀምሮ እንከነገ የሚቀጥል ጉባያቸዉን በፈረንሳዬዋ ካን ከተማ ጀመሩ።

https://p.dw.com/p/EXre
ህገ ወጥ ስደተኛ በላምፔዱዛ
ህገ ወጥ ስደተኛ በላምፔዱዛምስል AP

የወቅቱ የአዉሮጳ ህብረት ምክር ቤት ሊቀመንበርነትን መንበር የያዘችዉ ፈረንሳይ ህገ ወጥ ፍልሰትን ለመግታት የሚያደርጉትን ጥረትና ሊወሰድ ይገባል የምትለዉን ርምጃ ማጠናከሩን ገፍታበታለች። እንደፈረንሳይ የአዉሮጳ ህብረት አባላት በጥቅሉ አንድወጥ የሆነ የስደተኞች ፖሊሲን ማፅደቅ ይኖርባቸዋል። በደቡባዊ የፈረንሳይ ግዛት የተሰባሰቡት ሚኒስትሮች አሁን የሚደርሱበት ዉሳኔም በመጪዉ ዓመት ጥቅምት ወር የመንግስትና የአገራት መሪዎች በሚሰባሰቡበት ወቅት ይፋ ይሆናል።