1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አገር በቀል አዝርእትና የተደቀነባቸው የመጥፋት አደጋ፣

ረቡዕ፣ መስከረም 12 2003

ባለፈው ሳምንት ዝግጅታችን፤ በዚህ በቦን ከተማ ፣ የኖቤል አማራጭ ሽልማት ሰጪው ፣ Right Livlihood Award የተሰኘው ድርጅት ስላካሄደው ስብሰባ ፣

https://p.dw.com/p/PJN5
ምስል picture alliance/dpa

ከተሳታፊዎቹ መካከል የዚሁ ድርጅት የቀድሞ ተሸላሚ የሆኑትን ዶር መላኩ ወረደን አነጋግረን እንደነበረ ይታወስ ይሆናል። በዛሬው ሁለተኛና የመጨረሻ ክፍል ጥንቅራችን ፣

በአዝርእት አጠባበቅ ረገድ የሳይንቲስቶችንና የአርሶ አደሮች ድርሻ፣ እስከምን እንደሆነ ነው ዶ/ር መላኩ ወረደን ያነጋገርናቸው።

በቅድሚያ ግን ፣ ለአያሌ ዓመታት ያተኮሩበትና የሠሩበት የምርምር ዘርፍ ፣ ብዝኀ-ህይወት ፣ በተለይም የአዝርእት (ጀኔቲክስ ) አጠባበቅ ሲባል ምን ለማለት እንደሆነ ያብራሩልን ዘንድ ነበረ የጠየቅናቸው----

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ