1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አጭበርባሪ ባለሐብቶች

ረቡዕ፣ መጋቢት 14 2008

በቅርቡ ዙና ትሬዲንግ የተሰኘዉ ኩባንያ ባለቤት የጭነት መኪና አስመጣለሁ፤ ባንክ ብድር እንዲሰጣችሁ ዋስትና እሰጣለሁ በማለት ከደንበኞች የሰበሰቡትን 180 ሚሊዮን ብር ይዘዉ ከሐገር መዉጣቸዉ ተዘግቧል።

https://p.dw.com/p/1IIMP

[No title]

ኢትዮጵያ ዉስጥ በአስመጪና ላኪነት፤ በሕንፃና መኖሪያ ቤት ግንባታ፤ በእርሽና በመሳሰሉት መስኮች መሠማራታቸዉን እገለፁ ከየዋሕ ደንበኞች የሚሰበስቡትን ገንዘብ ይዘዉ የሚሰወሩ አጭበርባሪዎች እየተበረከቱ ነዉ። በቅርቡ ዙና ትሬዲንግ የተሰኘዉ ኩባንያ ባለቤት የጭነት መኪና አስመጣለሁ፤ ባንክ ብድር እንዲሰጣችሁ ዋስትና እሰጣለሁ በማለት ከደንበኞች የሰበሰቡትን 180 ሚሊዮን ብር ይዘዉ ከሐገር መዉጣቸዉ ተዘግቧል። ከዙና ትሬዲንግ ቀደም ብሎ በተለያዩ ስሞች የተቋቋሙ ኩባንያ ወይም ድርጅቶች ባለቤቶች በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ እየዘረፉ መሰወራቸዉ ሲነገር ነበር። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ