አፋር የተገደሉት ጀርመናዊ ጉዳይ 

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:42
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
01:42 ደቂቃ
07.12.2017

አፋር የተገደሉት ጀርመናዊ ጉዳይ

በአፋር ክልል ወደ ሚገኘው አርታአሌ ለጉብኝት ሄደው በታጣቂዎች የተገደሉት ጀርመናዊ አስከሬን መቀሌ ከተማ በሚገኘው አይደር ፌደራል ሆስፒታል ምርመራ እየተደረገለት መሆኑ ተገለፀ።

ጀርመናዊው አገር ጎብኚ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ሲገደሉ አብረዋቸው የነበሩት ኢትዮጵያ አስጎብኚያቸው ደግሞ ቆስለዋል። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጥቃት አድራሾቹ ማንነት እየተጣራ መሆኑን ለዶቼቬለ ተናግረዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከሰመራ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ 

ተዛማጅ ዘገባዎች

08:29 ደቂቃ
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት | 08.12.2017

የኢንተርኔት ስለላ በኢትዮጵያ