1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃና በማሊ የተካሄደው ጸረ የቡድን ስምንት ጉባዔ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 3 2000

የጃፓኑ የሶስት ቀናት የቡድን ስምንት ዓቢይ ጉባዔ ተጠናቆዋል፤ በዚሁ ጊዜም በማሊ የድሆቹ ዓቢይ ጉባዔ

https://p.dw.com/p/EZz1
ተቃውሞ በቡድን ስምንት ጉባዔ አንጻር
ተቃውሞ በቡድን ስምንት ጉባዔ አንጻርምስል AP

የሚል መጠሪያ የያዘው ጸረ ቡድን ስምንት ጉባዔ ተካሂዶዋል። በዚችው ምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር በተካሄደው ጉባዔ ላይ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ የአጽናፋዊው የንግድ ትስስር ተቃዋሚዎች ተገኝተው ነበር።