1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃና የልማቱ ርዳታ አቅርቦት ጉዳይ

ዓርብ፣ መስከረም 12 1999

ለአፍሪቃ የሚሰጠው የልማት ርዳታ በዓለም

https://p.dw.com/p/E0i6
በርዳታ የተሠራ የውኃ ገንዳ
በርዳታ የተሠራ የውኃ ገንዳምስል picture-alliance / dpa/dpaweb
ባንክና በዓለም አቀፉ የገንዘብ መርህ ድርጅት በኩል የሚያልፍበት ሁኔታ፡ ከብዙ ቅድመ ግዴታ ጋር የተሳሳረ በመሆኑ፡ ውጤታማ አለመሆኑን የተ መ የንግድና የልማት ድርጅት፡ UNCTAD አስታወቀ። በዚህ ፈንታ፡ እንደ ድርጅቱ አስተሳሰብ፡ ርዳታው የተረጂዎቹን ሀገሮች ፍላጎትና ጥቅም ቢያሟላ የተሻለ ይሆናል።