1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃዉያን ስደተኞች የረሃብ አድማ በጀርመን

ሰኞ፣ ጥቅምት 11 2006

በጀርመን መዲና በርሊን እንብርት ላይ በሚገኘው በብራንድን ቡርገር ቶር አደባባይ ላይ፤ አፍሪቃን ጨምሮ ከሌሎች አህጉራት የተሰባሰቡ ስደተኞች ለአስር ቀናት

https://p.dw.com/p/1A3Oy
Titel: Flüchtlinge am Brandenburger Tor Schlagworte:Flüchtlinge, Brandenburger Tor, Hungerstreik, Berlin, Lampedusa Wer hat das Bild gemacht?: DW/Lavinia Pitu Wann wurde das Bild gemacht?: 14.10.2013 Wo wurde das Bild aufgenommen?: Berlin, Pariser Platz Bildbeschreibung: Flüchtlinge befinden sich seit mehreren Tagen im Hungerstreik, am Pariser Platz. Sie verlangen Asyl in Deutschland und Änderungen der deutschen Einwanderungspolitik.
አፍሪቃዉያን ስደተኞች የረሃብ አድማ በጀርመንምስል DW/L. Pitu

በርሊን ከተማ በታዋቂዉ የብራንድን ቡርገር ቶር አደባባይ ላይ አድማ ሲያደርጉ ከቆዩት 30 ከሚሆኑ ስደተኞች መካከል ኢትዮጵያዉያንም ይገኙበታል። የበርሊኑ ወከላችን ይልማ ሃይለሚካኤልን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት ስለ ረሃብ አድመኞቹ ስደተኞች ጉዳይ ጠይቄዉ ነበር

አዜብ ታደሰ
ይልማ ሃይለሚካኤል

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ