1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃውያን መሪዎችና ለዚምባብዌ የሰጡት ድጋፍ

ቅዳሜ፣ ግንቦት 11 1999

ዚምባብዌ የተመድ የዘላቂ ልማት ኮሚሽንን ለአንድ ዓመት በሊቀ መንበርነት እንድትመራ አፍሪቃውያን መሪዎች መረጡ። በዚሁ ድጋፋቸው የዚምባብዌን መንግሥት በሰብዓዊ መብት ይዞታውና የሀገሪቱን ነጮች የእርሻ ቦታዎችን በወረሰበት ድርጊቱ ለማግለል ለማግለል ለሚሞክረው ምዕራቡ ዓለም ግልፁን መልዕክት ለመላክ ያደረጉት ሳይሆን እቀረም ሲል ያሜሪካውያኑ ዕለታዊ ዘ ክርስቲያን ሳይንስ ሞኒተር ዩኤስኤ አስተያየቱን ሰጥቶዋል።

https://p.dw.com/p/E0h4
የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ
የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤምስል AP