1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አፍሪቃውያን ሴቶች እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተሳትፏቸው

ሰኞ፣ ነሐሴ 23 2008

የተመ የትምህርት ፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት፣ በምህፃሩ «ዩኔስኮ» በአፍሪቃ ያሉ ሴቶች ተማሪዎች በተለይ በተፈጥሮ ሳይንሱ ዘርፍ ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ ስለሚቻልበት ጉዳይ የሚመክር አንድ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ጀመረ።

https://p.dw.com/p/1JrpD
Unesco Bildungsprogramm für Mädchen in Afrika, Äthiopien
ምስል DW/G.T. Haile-Giorgis

[No title]

ሴቶቹ ወደነዚሁ ዘርፎች እንዳይገቡ ማነቆ የሆኑ አሰራሮች እና ልማዶች ሊወገዱ እንደሚገባ የአውደ ጥናቱ ተሳታፊዎች አሳስበዋል።


ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ